ታሪካችን

በአውሮፓ አቆጣጠር ሜይ 2002 በተደረገው የኢትዮጵያውያንና ፖላንድ ተወላጆች ዓመታዊ ስብሰባ የስብሰባው ተካፋዮች የኢትዮጵያና ፖላንድ ማህበር እንዲመሰረት ወሰኑ። በውሳኔው መሠረት በኤፕሪል 30 2003 ዤሎና ጉራ በሚባለው ከተማ ፍርድ ቤት በኅግ ተመዘገበ። የምዝገባው ቁጥር 0000160459 ነው።

 

የማኅበሩ  መምሪያ  አባሎች

ክርስቲና  አበበ                   ፋይናንስ

ሞኒካ ቮዥኒያክ                  ም/ሊቀመንበር

ማዠና   ገብሩ                   ም/ሊቀመንበር

መርሻ  ወልዱ                   ሊቀመንበር