የዚህ ዓመት 2018 ስብሰባችን

የ 2018 ዓመት ስብሰባችን ዶንቤ በምትባል ሓይቅ አጠገብ በሚገኝ የቱሪስቶች መዝናኛ ቦታ (http://www.osrodekdabie.pl/) ይሆናል። በፖለቲካ ቁሻሻ ሳንጨማለቅ በኢትዮጵያንነትና ፖሊሽነታችን እየኮራን ጥሩ ጊዜ እናሳልፋለን። አሜን ፡)